10ثُمَّ كانَ عاقِبَةَ الَّذينَ أَساءُوا السّوأىٰ أَن كَذَّبوا بِآياتِ اللَّهِ وَكانوا بِها يَستَهزِئونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከዚያም የእነዚያ ያጠፉት ሰዎች መጨረሻ በአላህ አንቀጾች በማስተባበላቸውና በእርሷ የሚሳለቁ በመኾናቸው ምክንያት መጥፎ ቅጣት ሆነች፡፡