8لِيَسأَلَ الصّادِقينَ عَن صِدقِهِم ۚ وَأَعَدَّ لِلكافِرينَ عَذابًا أَليمًاሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(አላህ) እውነተኞችን ከውነታቸው ሊጠይቅ (ይህንን ሠራ)፡፡ ለከሓዲዎችም አሳማሚን ቅጣት አዘጋጀ፡፡