23وَالَّذينَ كَفَروا بِآياتِ اللَّهِ وَلِقائِهِ أُولٰئِكَ يَئِسوا مِن رَحمَتي وَأُولٰئِكَ لَهُم عَذابٌ أَليمٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእነዚያም በአላህ አንቀጾችና በመገናኘቱ የካዱ እነዚያ ከእዝነቴ ተስፋን ቆረጡ፡፡ እነዚያም ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡