25قالَ رَبِّ إِنّي لا أَملِكُ إِلّا نَفسي وَأَخي ۖ فَافرُق بَينَنا وَبَينَ القَومِ الفاسِقينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ጌታዬ ሆይ እኔ ራሴንና ወንድሜን በቀር (ላስገድድ) አልችልም፡፡ በእኛና በአመጸኞቹም ሕዝቦች መካከል ለይ» አለ፡፡